Home ዜና ዛሬ ቅደሜ ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተለያዩ ዘርፎች የተከናወኑ 2017 የዘጠኝ ወራት የዕቅድ አፈጻጸም መገምገማ መጀመሩን ገልጸዋል።

ዛሬ ቅደሜ ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተለያዩ ዘርፎች የተከናወኑ 2017 የዘጠኝ ወራት የዕቅድ አፈጻጸም መገምገማ መጀመሩን ገልጸዋል።

by admin

በግምገማው ” የሚቀጥሉትን ሶስት ወራት ሥራዎቻችንን እቅድ ለማጠናከር የሚረዱ ውይይቶችን እናካሂዳለን ” ብለዋል።

በዚሁ የግምገማ መድረክ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ተደርገው በጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተሾሙት የቀድሞው የትግራይ ጊዜያዊ አስታዳደር ፕሬዚዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ ተሳታፊ ሆነዋል።

አጋራ

ተዛማጅ ልጥፎች

Leave a Comment

አንደበት

ለተጠቃሚዎች የቅርብ ጊዜ አካባቢያዊ እና ዓለም አቀፍ ዜና  በማቅረብ ለአንባቢዎች የተሟላ መድረክ የሚሰጥ ዜና ጣቢያ ለአንባቢ ምቹ በይነገጽ እና ሰፋ ያለ የዜና ምድቦች አማካኝነት እንደ ፖለቲካ, ቴክኖሎጂ, መዝናኛ, ስፖርት እና ሌሎችም ባሉ የተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ወቅታዊ ዜናዎችን ያቀርባል፡፡

ጋዜጣ

አዳዲስ ዜናዎች በቅድሚያ እንዲደርሶት ኢሜሎን በማስገባት ይመዝገቡ

የቅርብ ጊዜ ዜናዎች

@2025 – All Right Reserved.  Powered by Ewenet Communication